Askuala
465
Drama
PG13
ዋና
ይመልከቱ
ጆሲ ልደቱን ያከብራል – በጊዜ ቤት
ቪዲዮ
02 ማርች
ጆሲ 28 አመት ልደቱን ያከብራል። መንገደኛ ሽማግሌን በመኪናው ይገጫል። ከጓደኛው እጮኛ ጋር ይጠጣል።
ለመመልከት ይመዝገቡ
Up Next
በጊዜ ቤት – አቦል ቲቪ
01 ማርች
ተዛማጅ ይዘት
ቪዲዮ
ዳንኤል ማርቆስን ሊያገኘው ይሞክራል – ምዕዛር
ፊሊ፣ ስለማርታ የድሮ ፍቅረና ለዳንኤል ትነግረዋለች። አቤል የ18 አመት ልደቱን ከቤተሰቡ ጋር ያከብራል።
ቪዲዮ
በጊዜ ቤት – አቦል ቲቪ
ዮሴፍ(ጆሲ) የተባለ ወጣት ባላሰበው መንገድ ከሚመቸው እና ከለመደው የተቀናጣ የከተማ ህይወት በአሳዳጊዎቹ ውሳኔ ወጥቶ ወደ ትንሽዋ የገጠር መንደር በምትገኝ የጋሽ መልካሙ ቤት እንዲኖር ይገደዳል።
የስዕል ማከማቻ
የጆሲ ልደት ዝግጅት – በጊዜ ቤት
ጆሲ ባላሰበው መንገድ ከሚመቸው እና ከለመደው የተቀናጣ የከተማ ህይወት በአሳዳጊዎቹ ውሳኔ ወጥቶ ወደ ትንሽዋ የገጠር መንደር የጋሽ መልካሙ ቤት እንዲኖር ይገደዳል። ጆሲ ከተማ ውስጥ ያሳለፈው የመጨረሻ ቀን ይሄን ይመስላል።
ቪዲዮ
የኔታ አስኳላን ለቀው ይሄዳሉ – አስኳላ
የኔታ የአስኳላ መለያ ሹራባቸውን ትምህርት ቤት ጊቢ ውስጥ ማስታወሻ እንዲሆን ትተው ይሄዳሉ። ይነበብ የኔታ የሰጡትን አደራ መወጣት አልቻለም።