Logo
Askuala S4
channel logo

Askuala

465DramaPG13

በጊዜ ቤት – አቦል ቲቪ

ቪዲዮ
01 ማርች

ዮሴፍ(ጆሲ) የተባለ ወጣት ባላሰበው መንገድ ከሚመቸው እና ከለመደው የተቀናጣ የከተማ ህይወት በአሳዳጊዎቹ ውሳኔ ወጥቶ ወደ ትንሽዋ የገጠር መንደር በምትገኝ የጋሽ መልካሙ ቤት እንዲኖር ይገደዳል።