ፖሊሶች ግድያ ይመረምራሉ– ቀይዋ ቀን
ቪዲዮ
03 ፌብሩወሪ
ናሆም የአትክልት ቀንን አስፈላጊነት አላመነበትም። ፖሊሶች ብዙ የሴት ጠላት ያለውን ሰው ገዳይ ይፈልጋሉ።
ለመመልከት ይመዝገቡ
Up Next
ቀይዋ ቀን - አቦል ቲቪ
02 ፌብሩወሪ
ተዛማጅ ይዘት
ቪዲዮ
ጋሽ ዝናው፣ ምስጋና ወደቤት እንዲመለስ ያደርጋል – ደራሽ
መላኩ እና ገሊላ፣ ምስጋናን ባህላዊ መድሀኒት ያስሞክራሉ። ፖሊሶች፣ ጋሽ ዝናው እና ብሌንን እጅ ከፍንጅ ለመያዝ ይሞክራሉ። ጋሽ ዝናው፣ ደሊና ምስጋናን ወደቤት እንድታስመልሰው ያዛታል።
ቪዲዮ
አደይ ትሰክራለች – አደይ
አደይ ሰክራ ለወ/ሮ ሮማን ስሜቷን ትናገራለች። አቤል ከቤት ጠፍቶ ሁንአንተ ጋር ይሄዳል። ጫማዬ በኩርኩሪት ውስጥ የተከሰተ ግድያ ይመረምራል። አልታሰብ ከአቶ ታደሰ እና ዝናሽ ጋር መኖር ይጀምራል።
ቪዲዮ
እንዳለ ተገድሏል – የብዕር ስም
እንዳለ፣ ሰለሞን ከንጉስ ካላገናኘው እንደሚከሰው ያሳውቀዋል። በእንዳለ ግድያ ሰለሞን ዋና ተጠርጣሪ ይሆናል።
ቪዲዮ
የሌንሳ እና አኑሽ ሰርግ – ጎጆዋችን
በዚህ ሳምንት ጎጆዋችን ላይ የሌንስ እና አኑሽ ሰርግ እንከተላለን። ሙሽሮቹ የሰርጋቸው ቀን ላይ ምን እንደተሰማቸው እና ስለ ድግሱ ምን እንዳሰብ ጥያቄና መልስ እናያለን። ጓደኞች እና ቤተሰቦቻቸው የሚመኙላቸውን እና ስለ ሰርግ ዝግጅቱ እናያለን።