ቀይዋ ቀን - አቦል ቲቪ
ቪዲዮ
02 ፌብሩወሪ
ቀይዋ ቀን በሶስት የፖሊስ መኮንኖች ስራ እና የግል ህይወት ላይ ያተኮረ አስቂኝ የቴሌቭዥን ድራማ ነው። በዚህ አዝናኝ ድራማ በእያንዳንዱ ክፍል አዳዲስ የወንጀል ታሪኮች ይቀርባሉ።
ለመመልከት ይመዝገቡ
ተዛማጅ ይዘት
ቪዲዮ
ሐምዛ ሚያዚያ 1 በአቦል ቲቪ ይጀምራል – ሐምዛ
በ 1970 ዎቹ ውስጥ ውብ በሆነ ገጠር የሚኖሩ ሁለት ሰዎች የተከለከለ የፍቅር ታሪክ ነው።i
ቪዲዮ
እቁብተኞቹ የእቁብ ስም ለማውጥት ይሞክራሉ – ቀይዋ ቀን
ናሆም፣ እትዬ አሰለፍን ለእቁብ ያስመዘግባል። ናሆም የትምህርት ቤት ክፍያ ለማድረግ ብር ይበደራል።
ቪዲዮ
የአንድ ሚሊየን ብር ጨዋታው 3ኛ ምዕራፍ – አቦል ሚሊየነር
አቦል ሚሊየነር የአንድ ብልህ ሰውን ህይወት የሚቀይር ገንዘብ ለማሸነፍ እድል የሚሰጥ የጥያቄ እና መልስ ውድድር ነው።
ቪዲዮ
ሳቅ እና ጨዋታ ከአቦል ቲቪ ጋር – አቦል ቲቪ
አቦል ቲቪ በ2015 ዓ.ም ደማቅ እና አዝናኝ ዝግጅቶች ለተመልካች አቅርቧል። እነዚህ በጣም አስቂኝ የነበሩ ጊዜያት ናቸው።