abol tv logo

ፖሊስ የጋሽ ዝናውን ግሮሰሪ መመርመር ይጀምራል – ደራሽ

ቪዲዮ25 ኖቬምበር

ስንዱ፣ የጋሽ ዝናው እና ብሌንን ሚስጥር ልትደርስበት ነው። ልኡል፣ ቴዲ እና ምስጋና ቲሸርት መሸጥ ይጀምራሉ። ሳምሶን መስፍንን ያፈላልጋል።