channel logo
Out and About Slim BB
channel logo

Out And About

465TravelPG13

ይትባረክ በእምነትን ለማናገር ምክር ይጠብቃል – ጉድ ፈላ

ቪዲዮ28 ሜይ

ይትባረክ በእምነትን እንዴት እንደሚያዋራት ሳይመከር ስራ በመምጣቱ ይጨናነቃል። መቅዲ የጓደኛዋ ሁማን ሄር በመሰረቁ በእምነትን ስራ ታስፈታታለች። ሀይሉ የሚፈልጋት ሴት ልጅ ደስታ ካለገንዘብ መስጠት እንደማይቻል ታሳውቀዋለች።