Logo

የሳምንቱን ውድድር ሊና ታሸንፋለች - ስቱዲዮ 30

ቪዲዮ
14 ኦክቶበር

ሊና በሳምንቱ ላሳየችው የስራ ውጤት ወደ መናፈሻ ለመሄድ ትመረጣለች። ዚዲክ እና ሄሉ ሊናን ከአማን ጋር ወደ መናፈሻ ለመላክ ያቅዳሉ።