አርቲስቶቹ የሙዚቃ ስራቸውን ይጀምራሉ - ስቱዲዮ 30
ቪዲዮ
09 ሴፕቴምበር
አርቲስቶቹ አዲስ ቤታቸውን ይለምዱታል። ሄለን እና ነብዩ ከቢኒያም እና አይዛክ ጋር ሙዚቃ መቅዳት ይጀምራሉ።
ለመመልከት ይመዝገቡ
ተዛማጅ ይዘት
ቪዲዮ
የአርቲስቶቹ ቆይታ ተቋጭቷል – ስቱዲዮ 30
አርቲስቶቹ አብረው ካሳለፉት አሪፍ ጊዜ በኋላ መለያየት ይከብዳቸዋል። ዚዲክ እና አይዛክ ይታረቃሉ።
ቪዲዮ
ነባ የሳምንቱን ውድድር ያሸንፋል – ስቱዲዮ 30
አርቲስቶቹ ከነባ ጋር ወደ መናፈሻ ሄሉን ለመላክ ይስማማሉ። ዚዲክ እና አማን ከፕሮድዩሰር ቀጭን ጠጅ ጋር ዘፈን ያዘጋጃሉ።
ቪዲዮ
የሱራፌል ጠላቶች ምዕራፍን ያግቷታል – ዙረት
ኪዳን ስለምዕራፍ መጥፋት ይጨነቃል። ሱራፌል ኪዳንን ለስለላ ስራ ይልከዋል። ምዕራፍ እራሷን ስታ ትገኛለች። ሱራፌል እና ታምራት ስራቸውን ይቀጥላሉ።
የስዕል ማከማቻ
አርቲስቶቹ እረፍት ቀናቸውን እየተዝናኑ ያሳልፋሉ – ስቱዲዮ 30
የስቱዲዮ 30 አርቲስቶች እረፍት ቀን ይሄን ይመስላል።