Logo

የሙዚቃ አቀናባሪና ወንድማማቾች ካሙዙ እና ጊልዶ ካሳ ቆይታ – ማን ከ ማን

ቪዲዮ
19 ሜይ

ሙዚቃ አቀናባሪነት አጀማመራቸው ምን እንደሚመስል እናም ስታይላቸው ልዩነቱን እንዴት እንደደረሱበት ያሳውቁናል። በኢትዮጵያ ውስጥ የሙዚቃ አይነቶች ተወዳጀነት እንዴት እንደሚጀምር እና እንደሚያድግ ይወያያሉ። አዲስ ሙዚቃ አይነት ተቀባይነት ላይ እንዴት እንደሚደርስ ያብራራሉ። ድምጻዊ ዘውዱ በቀለ “ጋሞ ካሳ” የተሰኘውን ነጠላዜማ ከዛዮን ባንድ ጋር ያቀርባል።