ዙረት ድራማ ማስታወቂያ – የአቦል ቲቪ አዲስ ተከታታይ ድራማ
ቪዲዮ
05 ማርች
አንድ የወንጀል ድርጅት ከሃገሪትዋ በህግወጥ መንገድ ሚልየን ዶላሮችን ለማውጣት ይጥራሉ። ይሄንን ለማከናዎን ወደ ኢትዮጵያ የመጣውን መሪ ለመያዝ አንድ የፖሊስ ሰላይ እራሱን ሹፌር አስመስሎ ድርጅታቸው ውስጥ ይገባል። ነገር ግን፣ ሰላዮ ከድሮ ጀምሮ የሚያፈቅራት ልጅ የመሪው እጮኛ መሆንዋን ሲረዳ፣ ተልእኮውን ያወሳስበዋል።
ለመመልከት ይመዝገቡ
ተዛማጅ ይዘት
ዜና
አዲሱን የአቦል ቲቪ ድራማ የውሃ ሽታ ለመመልከት 5 ምክንያቶች
የአቦል ቲቪ አዲሱ ልብ እንጠልጣይ የፍቅር ታሪክ ጀምሯል።
ቪዲዮ
ሮቤል የእናቱን ገዳይ ያስታውሰዋል – የውሃ ሽታ
የሮቤል እናት ገዳይ አዲስ አበባ ሆቴል እንደሚሰራ ይጋለጣል።
ዜና
የአቦል ቲቪ አዲስ አስቂኝ አቅርቦቶች እሹሩሩ እና የጨረቃ ሳቆች
ጥርን ከአዲስ አስቂኝ መዝናኛ ጋር ይቀበሉት።
ቪዲዮ
ሰዋሰው አዲሱ የአቦል ቲቪ የፍቅር ድራማ – ሰዋሰው
የረጅም ጊዜ ፍቅረኛዋ በድንገት ከጠፋ በኋላ አንዲት ወጣት እና ነፍሰ ጡር ሴት የፍቅረኛዋ እውነተኛ ማንነት እሷ እንዳሰበችው እንዳልሆነ ትረዳለች።