Logo

ከተወዳዳሪዎቹ ጋር 90 ቀናት ይቋጫል – ከሴቶች ጋር 90 ቀናት

ቪዲዮ
01 ጁላይ

ሴቶቹ በ90 ቀናት ያመጡት የክብደት ለውጥ ይቀርባል። ውድድሩ በጤናቸው ላይ ያመጣውን ለውጥ ከዶክተር ጋር ይወያያሉ።