በላቸው ትምህርትቤቱን ለመዝጋርት ይወስናል – አስኳላ
ቪዲዮ
13 ጁላይ
የኔታ በላቸው አስኳላ ትምህርትቤትን እንዳይዘጋ ለማሳመን ይሞክራሉ። አቶ ክፍሌ ክፍል ይረብሻሉ። የኔታ ስለጻፉት መጻፍ ወገኔን ያማክሩታል።
ለመመልከት ይመዝገቡ
Up Next
አቶ ክፍሌ የክፍል ጊዜ ይረብሻሉ – አስኳላ
23 ጁን
በላቸው ተመርቋል – አስኳላ
02 ጁን
በአስኳላ ሲትኮም ላይ 5 አስቂኝ ጊዜያቶች – አስኳላ
22 ማርች
ወገኔ ልጅ አለው – አስኳላ
23 ፌብሩወሪ
ይነበብ ከአስኳላ ተባሯል – አስኳላ
18 ፌብሩወሪ
የኔታ በላቸውን ይፈትኗቸዋል – አስኳላ
26 ጃንዩወሪ
ተዛማጅ ይዘት
ቪዲዮ
የአስኳላ ተማሪዎች እና አስተማሪዎች ሰልፍ ይወጣሉ – አስኳላ
አስኳላ ትምህርትቤት ሳይመረመር ተማሪዎች እና አስተማሪዎች፣ መማር እና ማስተማር አይፈልጉም። ይነበብ አስኳላን ለአንድ ሀብታም ገዢ ለመሸጥ ይዘጋጃል።
ቪዲዮ
የኔታ በሒሳብ ትምህርት ይገረማሉ – አስኳላ
ኮዬ፣ የኔታ የሚስማሙበት አይነት ትምህርት ያስተምራሉ። ኮዬ ለወገኔ አስቂኝ ታሪክ ይነግሩታል።
ቪዲዮ
የኔታ አስኳላን ለቀው ይሄዳሉ – አስኳላ
የኔታ የአስኳላ መለያ ሹራባቸውን ትምህርት ቤት ጊቢ ውስጥ ማስታወሻ እንዲሆን ትተው ይሄዳሉ። ይነበብ የኔታ የሰጡትን አደራ መወጣት አልቻለም።
ቪዲዮ
አቶ ግርማ አቤልን ያፈላልጋሉ – አደይ
ጫማዬ የቹቹን በደል ይደርስበታል። ቁምላቸው ወደ ስራው መመለስ ይፈልጋል። አኩዬ አልታሰብን ወደቤታቸው ይወስዱታል። አቶ ግርማ ካለአቤል ወደቤት ላለመመለስ ይወስናል። አቤል፣ አደይ ከቤት መውጣቷን ይሰማል።