መሳይ ድምጻዊ አስናቀ ገብረእያስ እና ፕሮድዩሰር ማይክ መላከን ጋር ይቀርባል – ማን ከ ማን
ቪዲዮ
10 ጁን
ድምጻዊ አስናቀ ገብረእያስ ስለ ተለያዩ በሙዚቃው ስራ ያሳለፋቸው ጊዜያት መሳይን ያጫውታል። ፕሮድዩሰር ማይክ መላከ የሚዚቃ ፍቅሩ ከየት እንደመነጨ እናም ባሁን ጊዜ ምን አይነት ስራ እየሰራ እንደሚገኝ ያሳውቀናል። አጋጣሚ የተሰኘውን ዘፈን አስናቀ ከዛዮን ባንድ ጋር ለተመልካቾች ያቀርባል።
ለመመልከት ይመዝገቡ
Up Next
የሙዚቃ አቀናባሪና ወንድማማቾች ካሙዙ እና ጊልዶ ካሳ ቆይታ – ማን ከ ማን
20 ሜይ
ተዛማጅ ይዘት
ቪዲዮ
የመዝሙር ዮሃንስ እና ጌታሁን ወርቅነህ ቆይታ– ማን ከ ማን
መሳይ በማን ከ ማን ከአርቲስት መዝሙር ዮሃንስ እና ሙዚቀኛ ጌታሁን ወርቅነህ ጋር ይቀርባል። አርቲስት መዝሙር ዮሃንስ ልጅነቴ የተሰኘውን ታዋቂ ዘፈን ያቀርባል።
ቪዲዮ
ምዕራፍ በአደይ እና ሁንአንተ ግንኙነት ደስተኛ አይደለችም – አደይ
ወ/ሮ ሮማን ሁንአንተ ላይ ማን እንደተኮሰ ለማወቅ ይሞክራሉ። ዝናሽ አባ መላን ታገኘዋለች። በፀጋው የሊቀመበሩ ስራ ይከብደዋል። አቶ ታደሰ፣ ዝናሽ አባ መላን እንዳታገኝ ያስጠነቅቃታል።
ቪዲዮ
አደይ እና አቤል ይጣላሉ – አደይ
አቤል እና አቶ ታደሰ ከአደይ ጋር በታሪኩ ምክንያት ይጣላሉ። ምዕራፍ ወ/ሮ ሮማንን ሆና በህወታቸው ታሪክ ፊልም ላይ እንደምትተውን ለሁንአንተ ትነግረዋለች።
ቪዲዮ
አደይ
አደይ ከ አንዲት 17 አመት ልጃገረድ ጋር የተሳሰረውን የሁለት ቤተሰብ ህይወት እና ጉዞን የሚያሳይ ድራማ ነው። በዚህ ድራማ ውስጥ የሚቀርቡት ገጽታዎች ስለ ቤተሰብ፣ ጓደኝነት፣ ስሜት፣ ሃቅ፣ ታማኝነት፣ የአገር በቀል እውቀት፣ ጥበብ እና ከምንም በላይ ግን ፍቅር ነው። የዚህ ድራማ ትልቁ ጭብጥ ፍቅርን መስበክ ነው።