abol tv logo

አልፈለኩም – አዲስ ፍቅር

ቪዲዮ09 ሜይ

ሰብለ ህይወቷን በጠቅላላ በአቀደችው መንገድ ነበር የምትኖረው ነገር ግን በሰርጓ ቀን ፍቅረኛዋ በመኪና ሲገጭ የምታምንበትን እቅድ መጠራጠር ትጀምራለች።