abol tv logo

ዕፀህይወት እና ሰብለ።

ዜና21 ኦክቶበር 2025
እሽክርክሪት የበዛበት የህይወት ጉዞ ፣ ዕፀህይወት ድራማ።
Etsehiwot S1

የቤተሰብ ፍቅር ፣ የአባት አደራ ፣ የነገ ታሪክ ላይ  የሚፋለሙበት የህይወት መድረክ ዕፀህይወት ድራማ የታሪክ ቅብብሎሽ የመቼት ውጤት አቅጣጫ አስቀይሮ ነገር አለሙ በአዲስ መንገድ የሚተካ ይመስላል ። 

አሁን ላይ ዕፀህይወት ድራማ በአስገራሚ ክስተት ታጅቧል የሰብለ የዘላለም እቅድ የተሳካላት ይመስላል የሃብት ነገር የስም እና የዝና ውጤት የክብር ፍለጋው ጉዞ ለነ ሰብለ የሰመረ ይመስላል ፣ የአባት አደራ የቤተሰብ ታሪክ አስቀጣይ ዕፀህይወት ደሞ ነገር ህይወት መስመር የሳተባት የምትሳሳለት ሁሉ ለመውደም የተዘጋጀበት ከባድ የታሪክ እጥፋት ላይ ያለች ይመስላል። 

እውነት ወይስ የሴራ ውጤት ያሸንፋል የሚለው ጭምር በዕፀህይወት ድራማ ውስጥ ተገማች መሆን አልቻለም በቀጣይ ምን ይፈጠር ይሆን ? ድራማው መልስ አለው ። 

ሰብለ እና ግብረ አበሯቿሁ ዕፀህይወትን ለማጥፋት መሳሪያ ደግነው እሷን ለማጥፋት ሙከራ አድርገው ሊሳካ አልቻለም ዛሬ ደሞ የዕፀህይወት የስራ ሰነድን በሙሉ አቃጥለው ያለ ማስረጃ የስራ ንድፍ አስቀርተው ይገኛሉ ይህ ለዕፀህይወት እጅጉን ከባድ የህይወት ስብራት የኋላ ጉዞ ጅምር ነው ። 

ዕፀህይወት የአባት አደራ ያለባት አንድ ሆና ብዙ ጠላት የምትፋለም የቤተሰብ ሃላፊነት የተሸከመች ዛሬ የሚሳካ አይመስልም የቦርድ አመራሮች የስራ ንድፍ ማምጣት እና ማብራሪያ መስጠት እንዳለበት ጠይቀዋል እነ ሰብለ ደሞ አሉ የተባሉ ሰነዶችን አውድመዋል ነገሩ ወዴት ያመራ ይሆን ፣ በቀጣይ ምን ይፈጠራል ሰብለ ይሳካላት ይሆን ፣ ዕፀህይወትስ ይህን ከባድ ችግር በምን መላ ዘዴ ታልፈው ይሆን ድራማው በማራኪ የታሪክ ፍሰቱ በማይገመት የመቼት ግጭቱ መልስ አለው ። 

እነሆ በዚህ ድራማ የነ ሰብለን የተንኮል ሴራ በውል የተረዱት የቦርድ አመራሮች ህግ ሆኖ ዕፀህይወትን መርዳት ቢችሉም አንዳች እርባናው የሞላ ገቢራዊ እንቅስቃሴ ማድረግ አይችሉም አልቻሉም ይህ ደሞ ለነሰብለ ትልቅ የዘመን ስኬት ነው የዕፀህይወት የመሰበር ጅማሮ ይመስላል ግን በቀጣይ ምን ይፈጠር ይሆን የቦርድ ሰዎች ይረዷት ይሆን ዕፀህይወትን እሷም ሌላ የማይገመት የሰነድ ትርፍ ይኖራት ይሆን አሁንም ጥያቄ ነው የድራማው ቆይታ መልስ አለ ። 

የዕፀህይወት ድራማ የቤተሰብ ጥቅምን ክብርን ማስጠበቅ አንዱ ለአንዱ ጠቃሚ ሆኖ የሚታይበት መስዋዕትነት ስጋ ለብሶ የሚታይበት መልከ ብዙ ድራማ ነው ፍቅር ደሞ ከፍ ብሎ ዋጋ እንዳለው የሚያሳይ ጭምር ዕፀህይወት ። 

ፍቅር የሚኖር እንጂ የሚነገርለት አይደለም ፣
በዚህ ድራማ ፍቅርን በስሜት ለመግለፅ ሆነ በቃላት ለመፃፍ በጣም ከሚያስቸግሩ የዉስጣችን ስሜት ውስጥ አንዱ ነዉ ይህም ድራማ የፍቅርን ሃያልነት የስሜት ጥልቀትና ይተርካል የህይወት ፍላጎት ካልተገራ ደሞ መዘዙ ብዙ መሆኑን የሚገልጽ ነው በዚህ ክፍል ደሞ ብዙ የማይገመት ክስተት በዝቷል ድራማው መልስ አለው።

ዕፀህይወት ዘወትር ከሀሙስ - አርብ ከምሽቱ 2፡00 በአቦል ቲቪ ፣ ዲኤስቲቪ ቻናል 465 ይከታተሉት!

በ #MyDStv አፕ አሁን አገልግሎቱን ያስቀጥሉ: https://mydstv-thiane.onelink.me/ivCe/qpuy2sa6