channel logo
Out and About Slim BB
channel logo

Out And About

465TravelPG13

በነሀሴ ወር በአቦል ቲቪ 3 አስገራሚ ጊዜያት

ዜና10 ሴፕቴምበር 2024
በነሀሴ ወር በአቦል ቲቪ ድራማዎች ልብ አንጠልጣይ ጊዜያት ቀርበዋል።
august shocking moments article 2024

አሻራ፣ የረቂቅ መንገድ፣ ያለ’ለት፣ ምስኪኖቹ እና ሰራተኛ ፈልጉልን! ሌላ ምን ያስፈልጋል? እነዚህን ምርጥ ድራማዎች በነሀሴ ወር እያዝናኑን ቆይተዋል። ነሀሴ አዲስ አቅርቦቶችን ይዞልን ቀርቧል። አዲሱ አቅርቦት አሻራ ልብ እንጠልጣይ ትዕይንት ይዞ ቀርቧል።

በዚህ ወር ከቀረቡት ድራማዎች እነዚህ ጊዜዎች አስገራሚ ነበሩ፡

  1. አላዛር በሚስቱ እና ፍቅረኛዋ የግድያ ሙከራ ይደረግበታል!

ይመልከቱ፡ 

  1. ረቂቅ በዮሃንስ ምክንያት እስር ቤት ትገባለች!

መልከቱ፡

  1. የአፋፍ የመጨረሻ ክፍል ላይ የእንቆጳ ቤተሰብ ፍትህ ያገኛሉ!

መልከቱ፡

እርስዎ ከእነዚህ ጊዜያት የወደዱት ወይም ያስገረመዎ የትኛው ጊዜ ነበር?

ይበልጥ የ #አቦልቲቪ ድራማዎችን በዲኤስቲቪ ቻናል 465 ይከታተሉት!

በ #MyDStv አፕ አሁን አገልግሎቱን ያስቀጥሉ: https://tinyurl.com/yc8p3xvd እና በ DStv Stream App የሚወዱትን የአቦል ቲቪ ድራማዎች ይመልከቱ፡ http://tinyurl.com/bdh2j9ed