abol tv logo

ዳንኤል እውነቱን ይደርስበታል – ምዕዛር

ቪዲዮ02 ኤፕሪል

ፖሊሶች ማርታን ተጨማሪ ቀናት እስር ቤት ያቆዩዋታል። የዳንኤል እናት ከመሞታቸው በፊት እውነቱን ይናዘዛሉ። ስንዱ የማርቆስ ገዳይን ማንነት ትጠረጥራለች።