abol tv logo

ሉሊት የልጇን ድርጊት ታያለች፣ የመንደሩ አስተዳዳሪ ይመረጣል! – ቃታ

ቪዲዮ11 ማርች

ሉሊት ልጇን ከሟቹ ጓደኛው ጎን ታገኘዋለች። የመንደሩ አስተዳዳሪ ይመረጣል። እነቸርነት አንለይን ያሳድዱታል! ቃታ ዘወትር ሰኞ፣ ከምሽቱ 2፡00 በ #አቦልቲቪ ፣ ዲኤስቲቪ ቻናል 465 እንዳያመልጥዎ።