channel logo
Out and About Slim BB
channel logo

Out And About

465TravelPG13

አዲሱ የአቦል ቲቪ አቅርቦት - መዘዝ

ዜና17 ጃንዩወሪ 2022
ድራማው ምን ያካትታል?

አዲስ ሚስጥር እና አክሽን የሚያካትት ድራማ በአቦል ቲቪ ሊቀርብ ነው። መዘዝ የተሰኘው አዲሱ የአቦል ቲቪ አቅርቦት ስለመሳይ የተባለ ጠበቃ እና ሰው ለመርዳት ባደረግው ጥረት የሚመጣበት መዘዝ ነው።

በ1983 ሶስት ወታደሮች እና አንድ ጌታሁን የተባለ ደላላ ሮኬት ለማምረት የሚያገለግል ጥሬ እቃ ይሸጣሉ። ከ30 ዓመታት በኋላ ጌታሁን በሕዝብ ዘንድ ሊታዩ ስለሆነ ወታደሮቹን ለማግኘት ይወስናል እናም ጠበቃ መሳይን ይቀጥራል። መሳይ እነ ጌታሁንን ካገኛቸው በኋላ ህይወቱ ይመሰቅቃቀላል። ፖሊስ፣ ጌታሁን እና የወታደሮቹ ቤተሰቦች ጠላቶቹ ይሆናሉ። ስለዚህ ንፁህነቱን ለማረጋገጥ እና ነፃነቱን ለማግኘት መሳይ እውነቱን መፈለግ ይኖርበታል።

መዝዝ ድራማ ረቡዕ ከምሽቱ 3፡00 በአቦል ቲቪ፣ ዲኤስቲቪ ቻናል 146 ይጀምራል!