abol tv logo

ጀባ ታሰረ – ደራሽ

ቪዲዮ24 ጁን

ብሌን ፖሊሶች የባለቤቷን ገዳይ እንዲይዙ ልትረዳቸው ትሞክራለች። የቴዲ እናት የአልክሆል ሱስ ማገገሚያ ፕሮግራም ለመጀመር ትስማማለች። ምስጋና እና ቴዲ ልኡልን ከአደጋ ያስጥሉታል። ፖሊሶች ጀባን ያስሩታል።