abol tv logo

ቴዲ ጋሽ ዝናው ምስጋናን እንዲለቀው ይጠይቀዋል – ደራሽ

ቪዲዮ15 ጁላይ

ሰለሞን እና ብሌን ይጣላሉ። ጋሽ ዝናው ምስጋና ተጨማሪ ስራ እንዲሰራለት ይፈልጋል። ምስጋና ሰክሮ ቤት ይገባል። ቴዲ ጋሽ ዝናው ምስጋናን እንዲተወው ይጠይቀዋል::