abol tv logo

ኪዳን የምዕራፍን ማንነት ረስቷል – ዙረት

ቪዲዮ21 ፌብሩወሪ

የሱራፌል አሳዳጊ ያቀደውን በቀል ያሳካል ግን ሲፈልግ የኖረውን እቃ ያጣል። ሱራፌል የአባት እና እናቱን ማንነት ያውቃል። ምዕራፍ ኪዳን ነፃ መውጣቱን ታረጋግጣለች። ኪዳን ምዕራፍን ያስታውሳታል።