channel logo
Marefiya S1
channel logo

Marefiya

465ComedyPG13

አዲሱ አስቂኝ ኮሜዲ ድራማ "ማረፍያ" በአቦል ቲቪ – ማረፍያ

ቪዲዮ12 ሜይ

ዝነኛ ተዋንያትን ይዞ የሚቀርበው ድራማ በዋናነት ታሪኩ ላይ ተስለው በምናገኛቸው በጣም አስቂኝና አስተማሪ ሰባት የተለያዩ ገፀ-ባህርያት የእለት ከእለት ህይወት ግብ ግብ ላይ የሚያጠነጥን ነው።