አደይ እና አቶ ታደሰ ይታረቃሉ ግን ደስታቸው በጊዜ ይቋጫል – አደይ
ቪዲዮ
28 ሜይ
አቤል በኩልኩሊት እርዳታ የወ/ሮ ሮማንን ዲዛይን ያዘጋጃል። አደይ የዝናሽን ተንኮል ትደርስበታለች። ዝናሽ ውሸቷ ሊጋለጥ እንደሚችል ሲገባት መፍራት ትጀምራለች። ማኪ በትግስት እርዳታ የወ/ሮ ሮማንን ዲዛይን ሰርቃ ውድድሩን ለማበላሸት ትሞክራለች። አደይ ትታሰራለች።
ተጨማሪ ይመልከቱ
Up Next
ሳባ ዮሴፍን አስጠነቀቀች – ግርድ
23 ጁላይ
ምህረት ከነባ ጋር ስትሆን ደስታ ይታይባታል😁
22 ጁላይ
ዮሴፍ ከራሱ ጋር ሙግት ገጥሟል😳
21 ጁላይ
ተቀባ አባቱን ያፋጥጣል! - ሽረት
16 ጁላይ
ምህረት መታገሉ ከብዷታል😢
15 ጁላይ
ዮሴፍ አሁንም አስቴርን እያስጨነቃት ነው😰
14 ጁላይ