channel logo
Out and About Slim BB
channel logo

Out And About

465TravelPG13

ዙረት ድራማ ማስታወቂያ – የአቦል ቲቪ አዲስ ተከታታይ ድራማ

ቪዲዮ05 ማርች

አንድ የወንጀል ድርጅት ከሃገሪትዋ በህግወጥ መንገድ ሚልየን ዶላሮችን ለማውጣት ይጥራሉ። ይሄንን ለማከናዎን ወደ ኢትዮጵያ የመጣውን መሪ ለመያዝ አንድ የፖሊስ ሰላይ እራሱን ሹፌር አስመስሎ ድርጅታቸው ውስጥ ይገባል። ነገር ግን፣ ሰላዮ ከድሮ ጀምሮ የሚያፈቅራት ልጅ የመሪው እጮኛ መሆንዋን ሲረዳ፣ ተልእኮውን ያወሳስበዋል።