አደይ
ቪዲዮ
16 ሴፕቴምበር
አደይ ከ አንዲት 17 አመት ልጃገረድ ጋር የተሳሰረውን የሁለት ቤተሰብ ህይወት እና ጉዞን የሚያሳይ ድራማ ነው። በዚህ ድራማ ውስጥ የሚቀርቡት ገጽታዎች ስለ ቤተሰብ፣ ጓደኝነት፣ ስሜት፣ ሃቅ፣ ታማኝነት፣ የአገር በቀል እውቀት፣ ጥበብ እና ከምንም በላይ ግን ፍቅር ነው። የዚህ ድራማ ትልቁ ጭብጥ ፍቅርን መስበክ ነው።
ተጨማሪ ይመልከቱ
Up Next
ያልተዳኘ፡ ህሊና በአቦል ቲቪ ጀምሯል - ያልተዳኘ
02 ሴፕቴምበር
ታህሳስ ከአቦል ቲቪ ጋር – አቦል ቲቪ
12 ዲሴምበር
አደይ
16 ሴፕቴምበር
ታቦተ ጺዮንን ፍለጋ - ዮቶራዉያን
30 ዲሴምበር
አቤል አደይን ያምናታል? – አደይ
23 ኤፕሪል
ርብቃ ወ/ሮ ሮማን ላይ ማፌዝ ትቀጥላለች – አደይ
16 ኤፕሪል