ይትባረክ በእምነትን ለማናገር ምክር ይጠብቃል – ጉድ ፈላ
ቪዲዮ
28 ሜይ
ይትባረክ በእምነትን እንዴት እንደሚያዋራት ሳይመከር ስራ በመምጣቱ ይጨናነቃል። መቅዲ የጓደኛዋ ሁማን ሄር በመሰረቁ በእምነትን ስራ ታስፈታታለች። ሀይሉ የሚፈልጋት ሴት ልጅ ደስታ ካለገንዘብ መስጠት እንደማይቻል ታሳውቀዋለች።
ለመመልከት ይመዝገቡ
ተዛማጅ ይዘት
ቪዲዮ
የበእምነትን ቦርሳ ይሰረቃል – ጉድ ፈላ
ዶላር በእምነትን ለማናገር እቅድ ያወጣል። ይትባረክ በእምነትን እንደተመከረው አለማናገሩን ያሳውቃል። ዶላር የበእምነት ቦርሳን ይሰርቃል።
ቪዲዮ
ታምራት እናቱን በማግኘቱ ይረበሻል – አፋፍ
እንቆጳ፣ ታምራት እና እስከዳርን ለማናገር ትሄዳለች። ሽቱ ሶፍያን ታገላታለች።
ቪዲዮ
ሀይሉ እና በእምነት አይተዋወቁም – ጉድ ፈላ
የተስፋ እናት ሀይሉ በእምነትን ሊያውቃት እንደማይችል ለይትባረክ ያስረዱታል። ይትባረክ መመረቁን ያስታውሳቸዋል።
ቪዲዮ
አጋፋሪ በእንግዳው ምክር ይናደዳል – አጋፋሪ
የአጋፋሪ እንግዳ የአለባበስ ምክር ይሰጣቸዋል።