ዙረት ድራማ ማስታወቂያ – የአቦል ቲቪ አዲስ ተከታታይ ድራማ
ቪዲዮ
11 ማርች
አንድ የወንጀል ድርጅት ከሃገሪትዋ በህግወጥ መንገድ ሚልየን ዶላሮችን ለማውጣት ይጥራሉ። ይሄንን ለማከናዎን ወደ ኢትዮጵያ የመጣውን መሪ ለመያዝ አንድ የፖሊስ ሰላይ እራሱን ሹፌር አስመስሎ ድርጅታቸው ውስጥ ይገባል። ነገር ግን፣ ሰላዮ ከድሮ ጀምሮ የሚያፈቅራት ልጅ የመሪው እጮኛ መሆንዋን ሲረዳ፣ ተልእኮውን ያወሳስበዋል።
ለመመልከት ይመዝገቡ
Up Next
ናፍቆት ድራማ ማስታወቂያ – የአቦል ቲቪ አዲስ ተከታታይ ድራማ
11 ማርች
አደይ ድራማ ማስታወቂያ – የአቦል ቲቪ አዲስ ተከታታይ ድራማ
11 ማርች
አደይ ድራማ ማስታወቂያ – የአቦል ቲቪ አዲስ ተከታታይ ድራማ
05 ማርች
ዙረት ድራማ ማስታወቂያ – የአቦል ቲቪ አዲስ ተከታታይ ድራማ
05 ማርች
አቦል ቲቪ አንድ አመት ሞላው – አቦል ቲቪ
08 ማርች
Celebrating the African Film heritage with Afrocinema
17 ሜይ
ተዛማጅ ይዘት
ዜና
የአቦል ቲቪ ተመልካቾች “አፋፍ” ስለተሰኘው አዲስ ቴሌኖቬላ አስተያየት ይሰጣሉ።
አፋፍ ቴሌኖቬላ ሰኔ 19 በአቦል ቲቪ ጀምሯል። ተመልካቾች ስለ ድራማው ይሄን ብለዋል:
ቪዲዮ
የመጨረሻው የአቦል ሚሊየነር ውድድር – አቦል ሚሊየነር
ኤስሮም፣ ሱመያ፣ ይስሀቅ እና ኪሩቤል ለአንድ ሚሊየነር ብር ይወዳደራሉ።
ቪዲዮ
ሳቅ እና ጨዋታ ከአቦል ቲቪ ጋር – አቦል ቲቪ
አቦል ቲቪ በ2015 ዓ.ም ደማቅ እና አዝናኝ ዝግጅቶች ለተመልካች አቅርቧል። እነዚህ በጣም አስቂኝ የነበሩ ጊዜያት ናቸው።
ቪዲዮ
አስገራሚ ጊዜያት በአቦል ቲቪ – አቦል ቲቪ
የ2015 አስገራሚ ጊዜያት ይሄን ይመስሉ ነበር። አቦል ቲቪ ለተመልካች ምርጥ ትርኢቶችን አቅርቧል።