ዙረት ድራማ ማስታወቂያ – የአቦል ቲቪ አዲስ ተከታታይ ድራማ
ቪዲዮ
05 ማርች
አንድ የወንጀል ድርጅት ከሃገሪትዋ በህግወጥ መንገድ ሚልየን ዶላሮችን ለማውጣት ይጥራሉ። ይሄንን ለማከናዎን ወደ ኢትዮጵያ የመጣውን መሪ ለመያዝ አንድ የፖሊስ ሰላይ እራሱን ሹፌር አስመስሎ ድርጅታቸው ውስጥ ይገባል። ነገር ግን፣ ሰላዮ ከድሮ ጀምሮ የሚያፈቅራት ልጅ የመሪው እጮኛ መሆንዋን ሲረዳ፣ ተልእኮውን ያወሳስበዋል።
ለመመልከት ይመዝገቡ
ተዛማጅ ይዘት
ዜና
ፍቅርም በአብሱማ ይፈተናል – አብሱማ
አዲሱ የአቦል ቲቪ ድራማ አብሱማ ምን አይነት ታሪክ አለው?
ዜና
አፋፍ: አሁን ምን ላይ ደርሰዋል?
አፋፍ ድራማ ከሰኞ ፣ ሰኔ 17 ጀምሮ ዘወትር ከሰኞ - ረቡዕ በአቦል ቲቪ ይቀርባል።
ዜና
የሰዋሰው ድራማ የመጀመሪያ እይታ
አዲሱ የአቦል ቲቪ የፍቅር ድራማ ሰዋሰው በልብ አንጠልጣይ መንገድ ጀምሯል።
ቪዲዮ
በምክንያት አዲስ አስቂኝ ድራማ በአቦል – በምክንያት
አራት የዩኒቨርሲቲ ጓደኛሞች ከተመረቁ በኋላ አብረው መኖር ይጀምራሉ ግን አኗኗራቸው በጣም የተለያየ ነው።