አደይ ወደ አምዴ ቤተሰብ ትመለሳለች - አደይ
ቪዲዮ
16 ጁላይ
አቶ ግርማ ለመጪው ምርጫ ከፅጌሬዳ እርዳታ ይጠይቃሉ። አደይ ስለ ንፅህናዋ መረጃ ለማግኘት ወደ አምዴ ቤተሰብ ነፃነትን ሆና ትመለሳለች።
ለመመልከት ይመዝገቡ
Up Next
አደይ አቤልን በማግኘቷ ትረበሻለች – አደይ
09 ጁላይ
አደይ ከእስር ቤት ትለቀቃለች – አደይ
02 ጁላይ
አደይ እና አቶ ታደሰ ይታረቃሉ ግን ደስታቸው በጊዜ ይቋጫል – አደይ
28 ሜይ
የማኪና እያሱ እቅድ እንዳሰቡት አይቀጥልም – አደይ
14 ሜይ
ማኪና እያሱ እቅዳቸውን ያካሄዳሉ – አደይ
23 ሴፕቴምበር
ወ/ሮ ሮማን ለርብቃ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ይሰጧታል – አደይ
30 ኤፕሪል
ተዛማጅ ይዘት
ቪዲዮ
አቶ ግርማ አቤልን ያፈላልጋሉ – አደይ
ጫማዬ የቹቹን በደል ይደርስበታል። ቁምላቸው ወደ ስራው መመለስ ይፈልጋል። አኩዬ አልታሰብን ወደቤታቸው ይወስዱታል። አቶ ግርማ ካለአቤል ወደቤት ላለመመለስ ይወስናል። አቤል፣ አደይ ከቤት መውጣቷን ይሰማል።
ቪዲዮ
አቤል እናቱን መተዋወቅ አይፈልግም – አደይ
አደይ፣ ለወ/ሮ ሮማን አስደሳች ዝግጅት ታዘጋጃለች። አቶ ግርማ ወላጅ እናቱን እያፈላለገ እንደነበረ፣ አቤል ይደርስበታል።
ቪዲዮ
ሙሉ ክፍል 39 – አደይ
በረከት ወደ አምዴ ቤተሰብ ተደብቆ ይገባል። በፀጋው የዝናሽን ብር ያጠፋል።
ቪዲዮ
አደይ እና አቤል ይጋባሉ – አደይ
አቶ ታደሰ የኩርኩሪት ሊቀ-መምበር ይሆናሉ። አደይ እና አቤል ይጋባሉ። አደይ እና አቤል ከልጆቻቸው ጋር ወ/ሮ ሮማን እና አቶ ግርማን ለማግኘት ይሄዳሉ። የአደይ ታሪክ ይፈጸማል።