መሳይ ድምጻዊ አስናቀ ገብረእያስ እና ፕሮድዩሰር ማይክ መላከን ጋር ይቀርባል – ማን ከ ማን
ቪዲዮ
10 ጁን
ድምጻዊ አስናቀ ገብረእያስ ስለ ተለያዩ በሙዚቃው ስራ ያሳለፋቸው ጊዜያት መሳይን ያጫውታል። ፕሮድዩሰር ማይክ መላከ የሚዚቃ ፍቅሩ ከየት እንደመነጨ እናም ባሁን ጊዜ ምን አይነት ስራ እየሰራ እንደሚገኝ ያሳውቀናል። አጋጣሚ የተሰኘውን ዘፈን አስናቀ ከዛዮን ባንድ ጋር ለተመልካቾች ያቀርባል።
ለመመልከት ይመዝገቡ
Up Next
የሙዚቃ አቀናባሪና ወንድማማቾች ካሙዙ እና ጊልዶ ካሳ ቆይታ – ማን ከ ማን
20 ሜይ
ተዛማጅ ይዘት
ቪዲዮ
ከ “አፋፍ” ቴሌኖቬላ ፕሮድዩሰር ሚካኤል ሚሊዮን ጋር ቆይታ– አፋፍ
የአፋፍ ቴሌኖቬላ ቀረጻ እና ዝግጅት ጊዜ ምን እንደሚመስል፣ ፕሮድዩሰር ሚካኤል ሚሊዮን ያብራራል። አፋፍ ሰኔ 19 ከምሽቱ 2፡00 በአቦል ቲቪ ፣ ዲኤስቲቪ ቻናል 465 ይጀምራል።
ቪዲዮ
የመዝሙር ዮሃንስ እና ጌታሁን ወርቅነህ ቆይታ– ማን ከ ማን
መሳይ በማን ከ ማን ከአርቲስት መዝሙር ዮሃንስ እና ሙዚቀኛ ጌታሁን ወርቅነህ ጋር ይቀርባል። አርቲስት መዝሙር ዮሃንስ ልጅነቴ የተሰኘውን ታዋቂ ዘፈን ያቀርባል።
ቪዲዮ
ሜሮን አደይን ልትበቀል ታቅዳለች – አደይ
በፀጋው ከበላዬ ጋር መስራት ይቀጥላል። ጫማዬ ይታገታል።
ቪዲዮ
ኢንስፔክተር ቹቹ ኮለኔሉን ታስረዋለች – አደይ
ራሄል ለአደይ ያላት ጥላቻ ያድጋል። ትብለጥ ከመድሀኒት እህት ጋር ትጣላለች።