Playlist Videos
ቪዲዮ
ግሩም ለቃልአብ ያለውን ጥላቻ ያሳውቃል – ናፍቆት
ዮሃንስ ለገላ እውነቱን መናገር ይፈልጋል። ሰናይት የገላ ቤት መኖር ትጀምራለች ግን ለልጆቿ ያላት ጥላቻ ፀብ ይፈጥራል።
ቪዲዮ
ቃልአብ እንዲመለስ ፅሀይ ልታገባው ትወስናለች – ናፍቆት
ግሩም ከፅሀይ ጋር ስላለው ግንኙነት ለገላ መንገር ይፈልጋል:: አኗል ለገላ ብሎ ቃላአብን ወደ ቤት ሊመልሰው ይወስናል።
ቪዲዮ
ገላ ቃላብን ፍለጋ መጀመሯን ልጆቿን ታሳውቃለች – ናፍቆት
ገላ ሙዚቃ አቁማ ጤናዋን መከታተል እንደሚገባት ዶክተሯ ያስረዳታል። ገላ ለልጆችዋ ቃላብን መርሳት እንዳልቻለች ትነግራቸዋለች። ቃላብ እናቱን ለፍቅር ብሎ ትቷት በምጣቱ ይሰቃያል፣ ከጓደኞቹ ጋር በሰላም መኖር ያቅተዋል።