ዋና
ቪዲዮዎች
አጫዋች ዝርዝሮች
More
ቪዲዮ
የአደይ ምርጥ አፍታዎች – ምዕራፍ 1 - 6
በአደይ ድራማ አዝናኝ፣ አስቂኝ እና ልብ አንጠልጣይ ጊዜያት ይሄን ይመስሉ ነበር። አደይ ቴሌኖቬላ መጋቢት 21 ይጠናቀቃል፣ የመጨረሻው ክፍል እንዳያመልጥዎ በአቦል ቲቪ፣ ዲኤስቲቪ ቻናል 456 ከምሽቱ 2:30 ይከታተሉት!
ቪዲዮ
የአስኳላ ተማሪዎች እና አስተማሪዎች ሰልፍ ይወጣሉ – አስኳላ
አስኳላ ትምህርትቤት ሳይመረመር ተማሪዎች እና አስተማሪዎች፣ መማር እና ማስተማር አይፈልጉም። ይነበብ አስኳላን ለአንድ ሀብታም ገዢ ለመሸጥ ይዘጋጃል።
ቪዲዮ
እንዳለ ተገድሏል – የብዕር ስም
እንዳለ፣ ሰለሞን ከንጉስ ካላገናኘው እንደሚከሰው ያሳውቀዋል። በእንዳለ ግድያ ሰለሞን ዋና ተጠርጣሪ ይሆናል።
ቪዲዮ
አደይ እና አቤል ይጣላሉ – አደይ
አቤል እና አቶ ታደሰ ከአደይ ጋር በታሪኩ ምክንያት ይጣላሉ። ምዕራፍ ወ/ሮ ሮማንን ሆና በህወታቸው ታሪክ ፊልም ላይ እንደምትተውን ለሁንአንተ ትነግረዋለች።
ቪዲዮ
ጋሽ ዝናው፣ ምስጋና ወደቤት እንዲመለስ ያደርጋል – ደራሽ
መላኩ እና ገሊላ፣ ምስጋናን ባህላዊ መድሀኒት ያስሞክራሉ። ፖሊሶች፣ ጋሽ ዝናው እና ብሌንን እጅ ከፍንጅ ለመያዝ ይሞክራሉ። ጋሽ ዝናው፣ ደሊና ምስጋናን ወደቤት እንድታስመልሰው ያዛታል።
ቪዲዮ
የኔታ በሒሳብ ትምህርት ይገረማሉ – አስኳላ
ኮዬ፣ የኔታ የሚስማሙበት አይነት ትምህርት ያስተምራሉ። ኮዬ ለወገኔ አስቂኝ ታሪክ ይነግሩታል።
ቪዲዮ
የፍሬሂወት እና ያሬድ ሰርግ – ጎጇችን
ከጓደኝነት በኋላ የተጀመረው የያሬድ እና ፍሬሂወት ፍቅር ጉዞ ለሰርግ ዝግጅት ይበቃል።
ቪዲዮ
ስንዱ የፊሊን ምስጢር ታጋልጣለች – ምዕዛር
ስንዱ፣ ፊሊ የነገረቻትን ምስጢር ለዳንኤል ታጋልጣለች። ዳንኤል፣ ፊሊ ማርታን ለመጥፋት የረዳቻት ይመስለዋል።
ቪዲዮ
አቶ ግርማ አቤልን ይመክሩታል – አደይ
ራሄል፣ ህሊናን አሹ አጠገብ እንዳትደርስ ታስጠነቅቃታለች። የኩርኩሪት አስተዳዳሪዎች አዲስ ከንቲባ ለመምርረጥ ይዘጋጃሉ። አቶ ግርማ ሁንአንተን ስለ አቤል ያናግሩታል። ለማ በፀጋው እንዲረዳው ለማሳመን ይሞክራል። ምዕራፍ አሹን ትመክረዋለች።
ቪዲዮ
እናት ምንድን ናት – አጋሮቹ
ቀሪ ተወዳዳሪዎች ውንዲት እናትን ለመርዳት ይነሳሳሉ። ስለእናት ማንነት ጥንዶች ይጠየቃሉ።
ቪዲዮ
ገብርዬ ደብረታቦር እንዲዘልቅ ካሳ ያዘዋል – ገብርዬ
ተዋበች እራሷን ትስታለች ግን ሀኪሙ እንዲጠራ አትፈልግም። ገብርዬ፣ ታድፌን እጅግ ይናፍቃታል።
ቪዲዮ
ሰለሞን የትዝታን ጽሁፍ ይሰርቃል – የብዕር ስም
አቶ ፈለቀ፣ ሰለሞንን የፖሊስ መጥሪያ ያቀርብለታል። ማህሌት መጥጣት ትጀምራለች። ሰለሞን የትዝታን መጽሀፍ በስሙ ያሳትመዋል።
ቪዲዮ
አቤል አደይን ለማናገር ይሞክራል – አደይ
ፍርኑሴ ማርገዟን ለአቶ ታደሰ እና ዝናሽ ታሳውቃቸዋለች። ጫማዬ ስራውን ይለቃል። ቁምላቸው፣ አቶ ታደሰ የኩርኩሪት ሊቀመምበር እንዲሾሙ ሀሳቡን አቀረበ።
ቪዲዮ
የፈለቀች መታመም ይጋለጣል – ደራሽ
ቾምቤ እና መና ችግር ይገጥማቸዋል። መላኩ፣ መና ስራ እንድትለቅ ያስጠነቅቃታል። ዘውዴ፣ ቴዲ መናን እንዲከስ አትፈልግም።
ቪዲዮ
አቶ ክፍሌ አሳዛኝ ዜና ይደርሳቸዋል – አስኳላ
የኔታ ተማሪዎች አስኳላ እንዳይማሩ ይመክራቸዋል። ይነበብ፣ የአቶ ክፍሌን ጓደኛ የህይወት ታሪክ ማንበብ ይፈልጋል።
ቪዲዮ
የምግብ አዘገጃጀት ውድድር – አጋሮቹ
ወንዶቹ ለባለቤቶቻቸው ምግብ ያዘጋጃሉ። ባለቤቶቻቸው ስለምግቡ ጣም አስተያየት ይሰጣሉ።
ቪዲዮ
ዳንኤል ማርቆስን ሊያገኘው ይሞክራል – ምዕዛር
ፊሊ፣ ስለማርታ የድሮ ፍቅረና ለዳንኤል ትነግረዋለች። አቤል የ18 አመት ልደቱን ከቤተሰቡ ጋር ያከብራል።
ቪዲዮ
ሰለሞን እና ትዝታ የመኪና አደጋ ይደርስባቸዋል – የብዕር ስም
ሰላሞን እና ትዝታ የጋብቻቸውን ቀን ያከብራሉ። ሰለሞን የልጁን ልደት ግብዣ ላይ አይገኝም። ሜላት የሰለሞን ቤት ትመጣለች።
ቪዲዮ
አቶ ግርማ አቤልን ያፈላልጋሉ – አደይ
ጫማዬ የቹቹን በደል ይደርስበታል። ቁምላቸው ወደ ስራው መመለስ ይፈልጋል። አኩዬ አልታሰብን ወደቤታቸው ይወስዱታል። አቶ ግርማ ካለአቤል ወደቤት ላለመመለስ ይወስናል። አቤል፣ አደይ ከቤት መውጣቷን ይሰማል።
ቪዲዮ
ጋረድ ተዋቡን ለማስገደል ያቅዳል – ገብርዬ
ተዋቡ በመታመሟ ካሳ ይጨነቃል፣ ሀኪም መድሀኒት ይሰጣታል። መቆያ ገብርዬን ለመቅረብ ይሞክራል። ጋረድ፣ ሀኪሙ ተዋቡን እንዲገድል ያስፈራራዋል። ወርቄ ጋረድን ትረዳዋለች።
ቪዲዮ
መና ቴዲን ታስፈራራዋለች – ደራሽ
ጋሽ ዝናው ምስጋናን ለማግኘት ይሞክራል። ዘውዴ ቴዲ ቁማር እንደጀመረ ከጓደኞቿ ትሰማለች። ጋሽ ዝናው ደሊና ምስጋናን እንድትቀርበው ያዛታል። ስንዱ የጋሽ ዝናውን የድሮ ወዳጅ ትተዋወቃለች።
ቪዲዮ
የሱራፌል ጠላቶች ምዕራፍን ያግቷታል – ዙረት
ኪዳን ስለምዕራፍ መጥፋት ይጨነቃል። ሱራፌል ኪዳንን ለስለላ ስራ ይልከዋል። ምዕራፍ እራሷን ስታ ትገኛለች። ሱራፌል እና ታምራት ስራቸውን ይቀጥላሉ።
ቪዲዮ
የሐብቶም እና ፋሲካ ሰርግ – ጎጇችን
በቤተክርስቲያን ጉዞ ምክንያት የተዋወቁት ጥንዶች ሰርጋቸውን ያከብራሉ።
ቪዲዮ
ማርታ ከሰርጓ ዝግጅት ትጠፋለች – ምዕዛር
ማርታ ከሰርጓ ዝግጅት ትጠፋለች። አቤል ስለአባቱ ሞት ከእናቱ ይሰማል።
Show more
24 Of 269