Playlist Videos
ቪዲዮ
የአንድ ሚሊየን ብር ጨዋታው 3ኛ ምዕራፍ – አቦል ሚሊየነር
አቦል ሚሊየነር የአንድ ብልህ ሰውን ህይወት የሚቀይር ገንዘብ ለማሸነፍ እድል የሚሰጥ የጥያቄ እና መልስ ውድድር ነው።
ቪዲዮ
የመጨረሻው የአቦል ሚሊየነር ውድድር – አቦል ሚሊየነር
ኤስሮም፣ ሱመያ፣ ይስሀቅ እና ኪሩቤል ለአንድ ሚሊየነር ብር ይወዳደራሉ።
ቪዲዮ
ይስሀቅ እና ፀሀይ ይወዳደራሉ – አቦል ሚሊየነር
ይስሀቅ እና ፀሀይ ወደሚቀጥለው ዙር ለመሸጋገር ይወዳደራሉ።
ቪዲዮ
ቡድን ለ ውድድሩን ያሸንፋል – አቦል ሚሊየነር
ቡድን ሀ በቡድን ለ ይሸነፋል። የብድን ሀ ተዋዳዳሪዎች ወደቀጣይ ውድድር ለማለፍ ይወዳደራሉ።
ቪዲዮ
ተወዳዳሪዎች በቡድን ሆነው ለሚሊየን ብር ይወዳደራሉ – አቦል ሚሊየነር
ይስሀት፣ ፀሀይ እና ኒቆዲሞስ በቡድን ሆነው ጥያቄዎችን በመመለስ ይወዳደራሉ።
ቪዲዮ
የወርቃማ እድል መረጣ – አቦል ሚሊየነር
ለአቦል ሚሊየነር ምዕራፍ 2 ወርቃማ እድል መረጣ ይደረጋል።
ቪዲዮ
ስድስት ተወዳዳሪዎች ቀርተዋል – አቦል ሚሊየነር
ተወዳዳሪዎች ወደ ቀጣይ ዙር ለመሸጋገር ይወዳደራሉ።
ቪዲዮ
ስጦታው እና እዮብ አስገራሚ ውጤት ያመጣሉ – አቦል ሚሊየነር
በዚህ የጥያቄና መልስ ውድድር ኃይለኛ ተወዳዳሪዎች ይቀርባሉ።
ቪዲዮ
አብይ አንድ ሚሊየን ብር ያሸንፋል –አቦል ሚሊየነር
አብይ አንድ ሚሊየን ብር ያሸንፋል። ቢኒያም ሁለተኛ ይወጣል።
ቪዲዮ
ከተወዳዳሪዎች ጋር ቃለመጠይቅ – አቦል ሚሊየነር
አክሊሉ እና ብሌን ከተወዳዳሪዎች ጋር ስለውድድሩ ቃለ መጠይቅ ያደርጋሉ።
ቪዲዮ
አቶ ሙሊጌታ ይሄን ዙር ይወድቃሉ – አቦል ሚሊየነር
ቢኒያም፣ አብይ እና አቶ ሙሊጌታ ይሄን ዙር ለማለፍ ይወዳደራሉ።
ቪዲዮ
አቦል ሚሊየነር ምዕራፍ 2 ይጀምራል – አቦል ሚሊየነር
የአቦል ሚሊየነር ምዕራፍ 2 ውድድር ይጀምራል። ለአንድ ሚሊየን እና አንድ መቶ ሺ ብር ተወዳዳሪዎች ይወዳደራሉ።
ቪዲዮ
የቡድን ውድድር ያበቃል. –አቦል ሚሊየነር
መሳፍንት በዚህ ውድድር ይወድቃል። የመጨረሻው የቡድን ውድድር።
ቪዲዮ
አቦል ሚሊየነር ምዕራፍ 2 በቅርብ ቀን ይጀምራል! - አቦል ሚሊየነር
አቦል ሚሊየነር የአንድ ብልህ ሰው ህይወትን የሚቀይር ገንዘብ ለማሸነፍ እድል የሚሰጥ የጥያቄ እና መልስ ውድድር ነው። በአዲሱ ምዕራፍ ላይ ስለ ውድድሩ ሽልማት አስደሳች ዜና ይዞ ይቀርባል።
ቪዲዮ
ተወዳዳሪዎች በቡድን ሆነው ይወዳደራሉ–አቦል ሚሊየነር
ተወዳዳሪዎች ከቤት መገንባት ውድድራቸው በኋላ ስለቤት መገንባት ያላቸው እውቀት በጥያቄ ይፈተናል።
ቪዲዮ
የሶስተኛው ዙር ፍልሚያ – አቦል ሚሊየነር
ተወዳዳሪዎች ከሶስተኛው ዙር ለመሸጋገር ጥያቄዎችን ይመልሳሉ።
ቪዲዮ
የመጨረሻዎቹ አራት ተወዳዳሪዎች – አቦል ሚሊየነር
ዘላለም፣ አልበርት፣ ቢኒያም እና አብይ ወደሚቀጥለው ዙር ያልፋሉ። ሜሮን እና አክሊሉ ከአራት ቀሪ ተወዳዳሪዎች ጋር ቆይታ ያደርጋሉ።
ቪዲዮ
የሚሊየን ብር ውድድር ተጀምሯል – አቦል ሚሊየነር
ብሌን እና ሜሮን ከአቦል ሚሊየነር ተወዳዳሪዎች እና አዘጋጆች ጋር ቆይታ ያደርጋሉ።