የመጀመሪያ የአቦል ቲቪ አመት በዓል ስናከብር አብራችሁን ስለቆያችሁ እናመሰግናለን!??
የአቦል ቲቪ ውድ ተመልካቾች ለቻናሉ ያላቸውን ፍቅር እና አድናቆት በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ኮመንት በማድረግ ልባችንን ነክተዋል። እንዴት እንዳስደሰቱን ልናሳውቅዎ ስለፈለግን እነዚህን የማይረሱ የተመልካች ኮመንቶች ሰብስበን አቅርበናቸዋል።
የበለጡ አስደሳች ድራማዎችን ለመከታተል አቦል ቲቪ፣ በዲኤስቲቪ ቻናል 146 ይከታተሉት!