አቦል ቲቪ ምርጥ ድራማዎችን ለተመልከቾቹ ማቅረብ ይቀጥላል። አቦል ቲቪ አዲስ አስቂኝ እና አዝናኝ ኮሜዲ ድራማ ይዞ ቀርቧል። ቀይዋ ቀን የተሰኘው አስቂኝ ድራማ ጥር 26 2014 ከምሽቱ 3፡00 በአቦል ቲቪ፣ ዲኤስቲቪ ቻናል 146 ይቀርባል!
ቀይዋ ቀን በሶስት የፖሊስ መኮንኖች ስራ እና የግል ህይወት ላይ ያተኮረ አስቂኝ የቴሌቭዥን ድራማ ነው። በዚህ አዝናኝ ድራማ በእያንዳንዱ ክፍል አዳዲስ የወንጀል ታሪኮች ይቀርባሉ። ይህ ድራማ በዋናነት ስለወንጀል እና ህግ በአዝናኝ እና አስተማሪ መንገድ ያቀርባል።
ቀይዋ ቀን እነ አሸናፊ ማህሌት፣ አቤል ሰለሞን፣ ፂዮን ከበደ እና ማክቤል ሄኖክን የመሳሰሉ ተወዳጅ ተዋናይን ያካትታል።
የቀይዋ ቀን ምዕራፍ 1 ቅምሻ እዚህ ይመልከቱ!