Logo
Askuala S2

የአስኳላ ተወዳጁ ገጸ-ባህሪ የኔታ- አስኳላ

ዜና
06 ኦክቶበር 2021
የአስኳላ ድራማ አስቂኝ ጊዜያትን የሚፈጥሩ ገጸ-ባህሪ።

አስኳላ የአቦል ቲቪ ተወዳጁ የኮሜዲ ድራማ ሲሆን ታሪኩ የሚያተኩረው ዋና ገጸ-ባህሪው የኔታ ላይ ነው። የኔታን ሆኖ የሚተውነው ደሞዝ ጎሽሜ ከአስኳላ ተዋናይ ውስጥ በመጀመርያው ፌስብክ ላይቭ ቻት ላይ ቀርቦ ነበር።

የኔታ አስኳላ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ከተመዘገቡበት ጊዜ ጀምሮ ለተመልካቾች ብዙ አሲቂኝ ጊዜያት አቅርበዋል። በአዲሱ የአስኳላ ምዕራፍ ላይ የደሞዝ አስመሳጭ ትወና የኔታን የበለጠ እንድንወዳቸው አድርጎናል።

የኔታ ከአስኳላ አስተማሪዎች ጋር ልዩ ግንኙነት አላቸው። 

Poll Question Desktop 1600 x 254
የኔታ - አስኳላ

የኔታ የትኛው ክፍል ውስጥ ሲማሩ በጣም ያስቀዎታል?

አማርኛ55%
ሳይንስ6%
ስፖርት16%
እንግሊዘኛ23%

ከአስኳላ ምዕራፍ 1 እና 2 የሚወዷቸውን የየኔታ አስቂኝ ጊዜያት ኮመንት በማድረግ ያሳውቁን!

አስኳላ ዘወትር ረቡዕ ከምሽቱ 1:30 በአቦል ቲቪ፣ ዲኤስቲቪ ቻናል 146 ይከታተሉ!