በኢትዮጵያ ዲኤስቲቪ ልዩ ልዩ እና አስደሳች ትርኢቶችን አዲሱ ቻናል አቦል ቲቪ በሃገር ውስጥ የተመረቱ ትሪቶቹን ያቀርባል። ከ አንዲት 17 አመት ልጃገረድ ጋር የተሳሰረውን የሁለት ቤተሰብ ሒወት እና ጉዞን የሚከተል ድራማ አደይ ከእነዚህ ዝግጅቶች መካከል አንዱ ነው።
ያለፈው ሁለት ሳምንት አደይ ከቤቷ ወታ ከተማ ውስጥ ሞግዚትነት ስራ ለመቀበል በእንጀራ እናቷ ተታላ …። የትርኢቱ ፈጣን ልማት በጉጉት ወንበራችን ጫፍ አስቀምጦናል።
የአቦል ቲቪ ተመልካቾች ይሄንን ብለዋል፡
ለአደይ የሚጠብቃት ስራ ካሰበችው የተለየ ነው፣ አሁንስ ምን ታደርጋለች?
የአደይ ስራ አካሄድ
አደይን ከሰኞ እስከ አርብ ከምሽቱ 2፡00 በአቦል ቲቪ ላይ ይመልከቱ!