Zuret
466
Drama
PG13
ዋና
ይመልከቱ
ያንብቡ
ፎቶ
የሱራፌል ጠላቶች ምዕራፍን ያግቷታል – ዙረት
ቪዲዮ
10 ጃንዩወሪ
ኪዳን ስለምዕራፍ መጥፋት ይጨነቃል። ሱራፌል ኪዳንን ለስለላ ስራ ይልከዋል። ምዕራፍ እራሷን ስታ ትገኛለች። ሱራፌል እና ታምራት ስራቸውን ይቀጥላሉ።
ለመመልከት ይመዝገቡ
Up Next
የሐብቶም እና ፋሲካ ሰርግ – ጎጇችን
06 ጃንዩወሪ
የሶስተኛው ዙር ፍልሚያ – አቦል ሚሊየነር
06 ጃንዩወሪ
ማዕበል አዲስ የስፖርት አይነት ያስተምራል – አስኳላ
14 ዲሴምበር
የተገፉት
16 ሴፕቴምበር
አደይ
16 ሴፕቴምበር
አስኳላ
16 ሴፕቴምበር
ተዛማጅ ይዘት
ቪዲዮ
ኪዳን የምዕራፍን ማንነት ረስቷል – ዙረት
የሱራፌል አሳዳጊ ያቀደውን በቀል ያሳካል ግን ሲፈልግ የኖረውን እቃ ያጣል። ሱራፌል የአባት እና እናቱን ማንነት ያውቃል። ምዕራፍ ኪዳን ነፃ መውጣቱን ታረጋግጣለች። ኪዳን ምዕራፍን ያስታውሳታል።
ቪዲዮ
ምዕራፍ የኪዳንን ማንነት ታስታውሳለች – ዙረት
ታሪኩ በአቶ አመሀ ሞት የሱራፌል እጅ መኖሩን ይጠረጥራል። ምዕራፍ ኪዳን ዳንኤል መሆኑን ትረዳለች።
ቪዲዮ
የሱራፌል ውሸት ለምዕራፍ እየተጋለጠ ነው – ዙረት
ታሪክ ምዕራፍን ስለሱራፌል እውነተኛ ማንነት ያስጠነቅቃታል። ምዕራፍ እገታዋ ለይ የሰብለ እጅ አለበት ብላ ታምናለች። ታምራት እና ሱራፌል አዲስ የቡድን አባል ይቀጥራሉ።
ቪዲዮ
ሮባ ፍቅሩን ለእንቆጳ ይገልጽላታል – አፋፍ
ዳግም የእስከዳር መታሰር ያናድደዋል። ሮባ መጥፋቱ ምስርን ያሳስባታል።