Zuret
466
Drama
PG13
ዋና
ምዕራፍ ልጅ እንዳላት አውቃለች – ዙረት
ቪዲዮ
21 ዲሴምበር
ህሊና እና ምዕራፍ ይተዋወቃሉ። ሱራፌል ሚሽኑን ይቀጥላል። ምዕራፍ ከአደጋው በፊት እርጉዝ እንደነበረች ትረዳለች።
ለመመልከት ይመዝገቡ
Up Next
ማክዳ ምዕራፉን ትጠራጠራታለች – ዙረት
06 ዲሴምበር
ምዕራፍ ሰርጉን ሰርዛዋለች – ዙረት
15 ኖቬምበር
የሱራፌል ውሸት ለምዕራፍ እየተጋለጠ ነው – ዙረት
25 ኦክቶበር
ምዕራፍ አደጋ ላይ ነች -ዙረት
29 ሴፕቴምበር
ከዙረት ተዋናይ ጋር ጥያቄና መልስ – ዙረት
01 ሴፕቴምበር
ኪዳን እና ህሊና ሊሊን ያድኗታል – ዙረት
25 ኦገስት
ተዛማጅ ይዘት
ቪዲዮ
የሱራፌል ጠላቶች ምዕራፍን ያግቷታል – ዙረት
ኪዳን ስለምዕራፍ መጥፋት ይጨነቃል። ሱራፌል ኪዳንን ለስለላ ስራ ይልከዋል። ምዕራፍ እራሷን ስታ ትገኛለች። ሱራፌል እና ታምራት ስራቸውን ይቀጥላሉ።
ቪዲዮ
ምዕራፍ የኪዳንን ማንነት ታስታውሳለች – ዙረት
ታሪኩ በአቶ አመሀ ሞት የሱራፌል እጅ መኖሩን ይጠረጥራል። ምዕራፍ ኪዳን ዳንኤል መሆኑን ትረዳለች።
ቪዲዮ
አቶ ግርማ አቤልን ይመክሩታል – አደይ
ራሄል፣ ህሊናን አሹ አጠገብ እንዳትደርስ ታስጠነቅቃታለች። የኩርኩሪት አስተዳዳሪዎች አዲስ ከንቲባ ለመምርረጥ ይዘጋጃሉ። አቶ ግርማ ሁንአንተን ስለ አቤል ያናግሩታል። ለማ በፀጋው እንዲረዳው ለማሳመን ይሞክራል። ምዕራፍ አሹን ትመክረዋለች።
ቪዲዮ
የኔታ በሒሳብ ትምህርት ይገረማሉ – አስኳላ
ኮዬ፣ የኔታ የሚስማሙበት አይነት ትምህርት ያስተምራሉ። ኮዬ ለወገኔ አስቂኝ ታሪክ ይነግሩታል።