channel logo
Yesat Erat S1

የእሳት እራት ሴቶች ያለጥፋቸው የሚደርስባቸው ጥቃትን በግልጽ ያቀርባል

ዜና
01 ኖቬምበር 2024
አዲና በሴትነቷ የደረሰባትን መከራ ብዙ ነው።
Yesat erat S1 article 2

አዲሱ የአቦል ቲቪ ድራማ የእሳት እራት በሴቶች ላይ የሚደርሱ ጥቃጦችን አጉልቶ ያቀርባል። አዲና ገና 8ኛ ክፍል ሆና የፍቅር ጥያቄ ሲቀርብላት አልፈልግም በማለቷ ብዙ ውጣ ውረድ አሳልፋለች። መልሷን ከማክበር ይልቅ በልሁ ጠልፏት እቅዱን ለማሳካት ሞክሮ ነበር። ከዚህ ድርጊት የተነሳ የብዙ ሰው ህይወት ወደ መጥፎ ተቀይሯል። በልሁ የወሰናቸውን ውሳኔዎች በማስተካከል የአዲናን መከራ ለማቅለል ጥያቄዎችን በመመለስ ሞክሩ!

በልሁ ለአዲና የፍቅር ጥያቄ ያቀርባል። አዲና የፍቅር ጥያቄውን አልተቀበለችውም።

Yesat Erat S1 POLL
Yesat erat s1 poll 2

ምን ማድረግ ነበረበት?

እሺ ብሎ መቀበል100%
የማይሆን እቅድ ማውጣት0%

በልሁ ከወንድሙ ጋር ሆኖ አዲናን ይጠልፋታል። አዲና ለማምለጥ እድል ታገኛለች።

Yesat Erat S1 POLL
Yesat erat s1 poll 3

ምን ማድረግ ነበረባት?

እድሉን ተጠቅማ ማምለጥ100%
በልሁ ሀሳቡን ይቀይራል ብላ መጠበቅ0%

በልሁ አዲና እንዳመለጠች ይረዳል።

Yesat Erat S1 POLL
Yesat erat s1 poll 4

ምን ማድረግ ነበረበት?

ፍላጎቷን ማክበር 100%
ማሳደድ0%

አዲና ወንዝ ገብታ ለ7 አመት ታማ ገዳም ኖራለች። ከ7 አመት በኋላ ትድናለች።

Yesat Erat S1 POLL
Yesat erat s1 poll 5

ምን ማድረግ አለባት?

ወደ ቤተሰቧ መመለስ 100%
ባለችበት መቅረት0%

በልሁ ለ7 አመት በአዲና ግድያ ወንጀል ታስሮ ይቆያል። አዲና ስትመለስ ይፈታል።

Yesat Erat S1 POLL
Yesat erat s1 poll 6

ምን ማድረግ ነበረበት?

ጥፋተኛነቱን አምኖ ህይወቱን በሌላ መንገድ መቀጠል100%
አዲናን ለመበቀል መሞከር0%

እንኳን ደስ አላችሁ! ለእነዚህ ጥያቄዎች መልሳችሁ የመጀመሪያው ምርጫ ከነበረ፣ የአዲናን ህይወት ቀይራችሁታል። በሰላም መኖር ትችላለች። ድራማው ግን የተለየ ታሪክ ነው ያለው፣ አዲና ፍትህ የምታገኝ ከሆነ ለማየት፣ #የእሳትእራትን ዘወትር ከሰኞ - አርብ ከምሽቱ 2:30 በ #አቦልቲቪ፣ ዲኤስቲቪ ቻናል 465 ይከታተሉት!

 #MyDStv አፕ አሁን አገልግሎቱን ያስቀጥሉhttps://tinyurl.com/yc8p3xvd እና DStv Stream App የሚወዱትን የአቦል ቲቪ ድራማዎች ይመልከቱ፡ http://tinyurl.com/bdh2j9ed