Logo
AbolTV Yebasilikos enba S1 LIVE BILLBOARD
channel logo

Yebasilikos Eniba

465DramaPG13
AbolTV Yebasilikos enba S1 POSTER

የባስሊቆስ ዕንባ

ሁሉም ሰው እርስ በራስ የሚተዋወቅበት ዳባት የተባለ ትንሽ ከተማ አለ። ብርሃን የተባለች አንዲት ወጣት ሴት አዲስ አመትን ከቤተሰቧ እና ለብዙ አመታት አግኝታው የማታውቀው የልጅነት ፍቅረኛዋ ጋር ለማሳለፍ፣ ከኮሌጅ ትመጣለች። ይህ አስደሳች ታሪክ ብርሃን ከልጅነት ፍቅረኛዋ ጋር ለመታረቅ ስትሞክር የምታሳልፋቸው ልዪ ልዪ ጊዜያት እና አስገራሚ አጋጣሚዎችን ያቀርባል። 

S1 | E20
10 ኦገስት 21:00
'S1/E20 of 20'. After her studies in the city, Birhan returns to her country home, only to find that not much has change...
Abol TV Yebasilikos enba S1 Poll Background
የባስሊቆስ ዕንባ

እርሶ አለም የሰው ጅብ ነች ብለው ያስባሉ?

አዎ ነች።37%
አይደለችም።63%

አቢ ከሰፈር እብድ ጋር ይጣላል – የባስሊቆስ ዕንባ

00:02:53
ብርሀን እናቷን ስለእውነቱ መጠየቅ ታልማለች። አቢ ከሰፈር እብድ ጋር ይጣላል። ብርሀን እብዱ ስለእናቷ እውነቱን ያውቃል ብላ ትጠረጥራለች።
405
አቢ ከሰፈር እብድ ጋር ይጣላል – የባስሊቆስ ዕንባ Image : 191

Coming Up

ዛሬ
ሰኞ
ረቡዕ