channel logo
Quchit S1

አዲስ አጓጊ ድራማ “ቁጭት” – ቁጭት

ቪዲዮ
07 ኖቬምበር

“ቁጭት” የተሰኘው ሀገርኛ ቴሌኖቬላ ታሪኩ የሚያጠነጥነው በሕይወት ጥቂት ወራት ብቻ እንደሚቀረው ከተነገረው በኋላ የናፈቀውን ልጁን ዮናስን ለማግኘት ፍለጋ በጀመረ አባት ነው፡፡