Logo
Nafikot Slim Billboard Desktop 1600x160

ከናፍቆት ተዋናዮች እና ዳይሬክተር ጋር ቃለመጠይቅ – ናፍቆት

ቪዲዮ
25 ኦክቶበር

የናፍቆት ደራሲ ዳይሬክተር እና ፕሮድዩሰር ብሩክ ሞላ የቀረጻ ጊዜ ዝግጅት ምን እንደሚመስል አብራርቷል። ተወዳጅ የናፍቆት ተዋናዮች ስለ ገጸ-ባህሪዎቻቸው አስተያየት ይሰጣሉ።