Gebrye
465
Drama
PG13
ዋና
ይመልከቱ
ጋረድ ተዋቡን ለማስገደል ያቅዳል – ገብርዬ
ተዋቡ በመታመሟ ካሳ ይጨነቃል፣ ሀኪም መድሀኒት ይሰጣታል። መቆያ ገብርዬን ለመቅረብ ይሞክራል። ጋረድ፣ ሀኪሙ ተዋቡን እንዲገድል ያስፈራራዋል። ወርቄ ጋረድን ትረዳዋለች።
ገብርዬ ከምግብ ጋር መጥፋት ይፈልጋል – ገብርዬ
የምግብ ቤተሰብ ከገብርዬ ጋር ባላት ፍቅር ምክንያት የገብርዬን አባት ይገድሉታል። ገብርዬ የአባቱን ገዳዬች ይበቀላል።
ገብርዬ ደብረታቦር እንዲዘልቅ ካሳ ያዘዋል – ገብርዬ