ይህ ታሪክ የተመሰረተው በኢትዮጵያዊ የጦር ጀግና ገብርዬ ነው። ገብርዬ፣ ለአፄ ቴዎድሮስ እጅግ የታመነው ይህ የጦር ጄኔራል መሳፍንታዊ ስርዓትን እጅግ ይቃወም ነበር በመሆኑም እየዞረ ጨካኝ መሪዎችን እና ባሪያ ነጋዴዎችን ይቀጣል ሆኖም ከዚህም በላይ ከባላባት ልጅ ጋር ፍቅር በመጀመሩ አገረ ገዥዎች ሊያጠፉት ያሳድዱት ይጀምራሉ:: ብዙ ገበሬ ተከታዮችን ግን ያፈራል::
Yesat Erat
Eshururu
Ye' Libe
Ashara