Logo
Derash S1
channel logo

Derash

465DramaPG13

ሁለት ጉልቻ – አቦል ቲቪ

ቪዲዮ
01 ማርች

በኩሬ ከሶስት ሴቶች ጋር በፍቅር ግንኙነት ውስጥ ያለ ሰው ነው። በዚህ ጊዜ ላይ፣ በአጋጣሚ ሦስቱ ሴቶች በአንድ ዝግጅት ላይ ሲገናኙ ያልጠበቁት ጓደኝነት ይጀምሩና አብረው የጋራ ችግራቸውን ለመወጣት ይሞክራሉ።