channel logo
Begize bet Live billboard 3200 x 1600 copy
channel logo

Begize Bett

465DramaPG13
Begize bet Poster 320x480 copy

በጊዜ ቤት

አንድ ዮሴፍ(ጆሲ) የተባለ ወጣት ባላሰበው መንገድ ከሚመቸው እና ከለመደው የተቀናጣ የከተማ ህይወት በአሳዳጊዎቹ ውሳኔ ወጥቶ ወደ ትንሽዋ የገጠር መንደር የጋሽ መልካሙ ቤት እንዲኖር ይገደዳል። ከ28 ዓመት የልደት ቀኑ ጀምሮ ካደገበት የከተማ አኗኗር እና ባህል ተቃራኒ የሆነውን የገጠር ህይወት መኖር ይጀምራል።

S1 | E13
25 ሜይ 19:30
'S1/E13 of 13'. Joseph, a very spoiled city boy, is sent to his rural home to live with his country relatives where vani...
Begize bet Poll background 3000x1200 copy
በጊዜ ቤት

ጆሲ አዲስ አበባ ገብቷል ወይስ በህልሙ ነው?

በህልሙ ነው98%
አዲስ አበባ ገብቷል2%

ጆሲ ልደቱን ያከብራል – በጊዜ ቤት

00:03:19
ጆሲ 28 አመት ልደቱን ያከብራል። መንገደኛ ሽማግሌን በመኪናው ይገጫል። ከጓደኛው እጮኛ ጋር ይጠጣል።
704
ጆሲ ልደቱን ያከብራል – በጊዜ ቤት Image : 158

Coming Up

ዛሬ
እሑድ
ረቡዕ