Logo

የሊንዳ በቀል – የተገፉት

ቪዲዮ
12 ጃንዩወሪ

ጴጥሮስ ማኪን ገደለው። ሊንዳ የማኪን ሞት ለመበቀል ስትሞክር ላምሮት ታግታታለች። ከታገተችበት አምልጣ ላምሮት እና ጴጥሮስን ለመግደል ትሞክራለች።