Logo

ሙሉ ክፍል 11 – አደይ

ቪዲዮ
02 ኦገስት

አቶ ታደሰ፣ አደይን በስልክ ለማግኘት ይሞክራል። አደይ ለስራ ወደ አዲስ አበባ እንደሄደች አቶ ታደሰን ታሳውቃቸዋለች።